#viral| የካምቻትካ ክልዩቼቭስኮይ እሳተ ጎሞራ የአለት ቅልጥ አመድ ወደ ቤሪንግ ባሕር እየሄደ ነው

ሰብስክራይብ

#viral| የካምቻትካ ክልዩቼቭስኮይ እሳተ ጎሞራ የአለት ቅልጥ አመድ ወደ ቤሪንግ ባሕር እየሄደ ነው

በሩሲያ ካምቻትካ የሚገኘው ክልዩቼቭስኮይ እሳተ ገሞራ፤ የ11.5 ኪሎ ሜትር ከፍታ ያለውን አመድ ካስነሳ ሌላ ፍንዳታ በኋላ የአቪዬሽን አደጋ "ቀይ" ደረጃ ተሰጥቶታል፡፡

የቅልጥ አለት አመድ ደመና በሰሜን ምሥራቅ አቅጣጫ ወደ ቤሪንግ ባሕር እየተጓዘ ነው፡፡

ክሉቼቭስኮይ በዓለም ላይ ካሉት በጣም ንቁ እሳተ ገሞራዎች ውስጥ አንዱ ነው፡፡ ከሩሲያ ከተማ ፔትሮፓቭሎቭስክ-ካምቻትስኪ በ360 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኝ ሲሆን ቁመቱ ወደ 4 ሺህ 600 ሜትር ይጠጋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0