“እጅ የሰጠሁት በሕይወት ለመመለስ ቃል ስለገባሁላት ነው”

ሰብስክራይብ
“እጅ የሰጠሁት በሕይወት ለመመለስ ቃል ስለገባሁላት ነው”

ምርኮኛው የዩክሬን ጦር መኮንን ሰርጊ ኖሲኮቭስኪ፣ ለሴት ብሎ እጅ መስጠቱን ለስፑትኒክ ተናግሯል፡፡


“በእስረኞች ልውውጥ ወደ ቤተሰቦቼ እና ወደ ውዷ ፍቅረኛዬ መመለስ እፈልጋለሁ፡፡ በጣም በጣም እንደማፈቅራት ልናገር እወዳለሁ፡፡ በብዙ ናፍቃኛለች፤ በተቻለ ፍጥነት ወደ እሷ መመለስን እሻለሁ፡፡ እጅ የሰጠሁበት መሠረታዊ ምክንያት በሕይወት ለመመለስ ቃል ሰለገባሁላት ነው” ብሏል፡፡


በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ |
አዳዲስ ዜናዎች
0