በሩሲያ እና በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች መካከል ያለው የጋራ ኢንቨስትመንት እያደገ ነው - የሩሲያ ፕሬዝዳንት

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበሩሲያ እና በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች መካከል ያለው የጋራ ኢንቨስትመንት እያደገ ነው - የሩሲያ ፕሬዝዳንት
በሩሲያ እና በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች መካከል ያለው የጋራ ኢንቨስትመንት እያደገ ነው - የሩሲያ ፕሬዝዳንት - Sputnik አፍሪካ, 1920, 07.08.2025
ሰብስክራይብ

በሩሲያ እና በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች መካከል ያለው የጋራ ኢንቨስትመንት እያደገ ነው - የሩሲያ ፕሬዝዳንት

የትምህርት ዘርፍን ጨምሮ በሀገራቱ መካከል ያለው የሰብዓዊ ትብብር በጥሩ ደረጃ ላይ እንደሚገኝም ጠቁመዋል።

ፑቲን እና የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ፕሬዝዳንት በመካከለኛው ምስራቅ የፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያም ሀሳብ ተለዋውጠዋል፡፡

ሩሲያ እና የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች የብሪክስ እና የዩሬዥያ የኢኮኖሚ ሕብረት ማዕቀፍን ጨምሮ በዓለም አቀፍ መድረኮች ላይ የነቃ ግኑኝነት እንዳላቸውም ገልጸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0