የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ከሩሲያ ጋር ያላት ግንኙነት በፍጥነት እያደገ እንደሆነ ገለፀች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ከሩሲያ ጋር ያላት ግንኙነት በፍጥነት እያደገ እንደሆነ ገለፀች
የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ከሩሲያ ጋር ያላት ግንኙነት በፍጥነት እያደገ እንደሆነ ገለፀች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 07.08.2025
ሰብስክራይብ

የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ከሩሲያ ጋር ያላት ግንኙነት በፍጥነት እያደገ እንደሆነ ገለፀች

ሞሃመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን ዩኤኢ ከሩሲያ ጋር ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር እንደምትሻና ለሞስኮ መስተንግዶ ምሥጋና ገልፀዋል፡፡

ፕሬዝዳንቱ ሀገሪቱ ከሩሲያ ጋር ያላት የንግድ ልውውጥ 11 ቢሊየን ዶላር እንደደረሠ እና በእጥፍ ይጨምራል ብለው ተስፋ እንደሚያደርጉም አስታውቀዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0