ትራምፕ የዓለም የግሪን ሀውስ ጋዝ ልቀትን የሚቆጣጠሩ የናሳ ተልዕኮዎች ሊዘጉ ማሰባቸው ተዘገበ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱትራምፕ የዓለም የግሪን ሀውስ ጋዝ ልቀትን የሚቆጣጠሩ የናሳ ተልዕኮዎች ሊዘጉ ማሰባቸው ተዘገበ
ትራምፕ የዓለም የግሪን ሀውስ ጋዝ ልቀትን የሚቆጣጠሩ የናሳ ተልዕኮዎች ሊዘጉ ማሰባቸው ተዘገበ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 07.08.2025
ሰብስክራይብ

ትራምፕ የዓለም የግሪን ሀውስ ጋዝ ልቀትን የሚቆጣጠሩ የናሳ ተልዕኮዎች ሊዘጉ ማሰባቸው ተዘገበ

ናሳ በኢሜል በላከው መግለጫ፤ ተልዕኮዎቹ “ከቀዳሚ ተልኮዎቻቸው በጣም የራቁ” መሆናቸውን ገልጾ፤ “ከፕሬዝዳንቱ አጀንዳ እና የበጀት ትኩረቶች” ጋር ለማጣጣም ሲባል ተቋርጠዋል ማለቱን ኒውስማክስ ዘግቧል፡፡

የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የ2026 በጀት መጠይቅ፤ የካርቦን ዳይኦክሳይድ ልቀት እና መምጠጥን እንዲሁም የግብርና ሰብሎችን ጤንነት በትክክል ለሚከታተሉ የምድር ምሕዋር ካርቦን መመልከቻ ጣቢያዎች የገንዘብ ድጋፍን እንደማያካትት ዘገባው አክሏል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0