ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ “ካለምንም የውጪ ብድር የተሠራ ፕሮጀክት ነው” - የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ሥራ አስፈጻሚ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ “ካለምንም የውጪ ብድር የተሠራ ፕሮጀክት ነው” - የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ሥራ አስፈጻሚ
ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ “ካለምንም የውጪ ብድር የተሠራ ፕሮጀክት ነው” - የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ሥራ አስፈጻሚ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 07.08.2025
ሰብስክራይብ

ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ “ካለምንም የውጪ ብድር የተሠራ ፕሮጀክት ነው” - የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ሥራ አስፈጻሚ

የኢትዮጵያ ሕዝብ በሙሉ ለግድቡ ግንባታ እንደተረባረበ እና ከፕሮጀክቱ አጠቃላይ ወጪ የአንበሳው ድርሻ የመንግሥት እንደሆነ ኢንጅነር አሸብር ባልቻ የበጀት ዓመቱን አፈጻጸም በማስመልከት ለጋዜጠኞች በሰጡት ማብራሪያ አስታውቀዋል፡፡

“የፕሮጀክቱን 90 በመቶ በላይ አካባቢ የሚሆነውን ወጪ የሸፈነው መንግሥት ነው፡፡ ከወጪ አንፃር መንግሥትን የሚያክል በዚህ ግድብ ያደረገ ኃይል የለም፡፡ ስለዚህ ካለምንም የውጭ ብድር የተሠራ ፕሮጀክት ነው” ብለዋል፡፡

ግድቡ ሙሉ በሙሉ እንዳለቀ እና የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አብዛኛውን ኃይል ከግድቡ እያመነጭ እንደሚገኝም ገልፀዋል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0