የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች አየር መንገዶች የሱዳን በረራዎችን መቀበል ማቆማቸውን የሱዳን ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየተባበሩት አረብ ኢምሬቶች አየር መንገዶች የሱዳን በረራዎችን መቀበል ማቆማቸውን የሱዳን ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን አስታወቀ
የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች አየር መንገዶች የሱዳን በረራዎችን መቀበል ማቆማቸውን የሱዳን ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 07.08.2025
ሰብስክራይብ

የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች አየር መንገዶች የሱዳን በረራዎችን መቀበል ማቆማቸውን የሱዳን ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን አስታወቀ

ሱዳን በእገዳው መገረሟን የአቪዬሽን ባለሥልጣኑን ጠቅሶ ሱና ዘግቧል፡፡ በተጨማሪም የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች ባለሥልጣናት አቡ ዳቢ አየር መንገድ የነበረ የሱዳን አየር መንገድ በረራ እንዳይነሳ ክልክለዋል፡፡

የሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን ሁኔታውን እየገመገመ እና ከአረብ ኢምሬቶች የሚነሱ ወይም ወደዚያ የሚደረጉ የሱዳን አየር መንገድ በረራ የተጓዦች ቲኬት ምዝገባ ለማስተካከል እርምጃዎችን እየወሰደ እንደሆነ በመግለጫው አስታውቋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0