ቻይና ከሩሲያ ጋር እንዳትተባበር የማስገደድ የአሜሪካ ሙከራ እንደሚከሽፍ የቻይና ኤምባሲ አጽንዖት ሰጠ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱቻይና ከሩሲያ ጋር እንዳትተባበር የማስገደድ የአሜሪካ ሙከራ እንደሚከሽፍ የቻይና ኤምባሲ አጽንዖት ሰጠ
ቻይና ከሩሲያ ጋር እንዳትተባበር የማስገደድ የአሜሪካ ሙከራ እንደሚከሽፍ የቻይና ኤምባሲ አጽንዖት ሰጠ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 07.08.2025
ሰብስክራይብ

ቻይና ከሩሲያ ጋር እንዳትተባበር የማስገደድ የአሜሪካ ሙከራ እንደሚከሽፍ የቻይና ኤምባሲ አጽንዖት ሰጠ

በአሜሪካ የቻይና ኤምባሲ ቃል አቀባይ ሊዩ ፔንግዩ፤ ቻይና ከሩሲያ ጋር በምታደርገው ትብብር የተነሳ በአሜሪካ ማዕቀብ ሊጣልባት ይችላል መባሉን በተመለከተ ከአርአይኤ ኖቮስቲ ጋር ቆይታ አድርገዋል፡፡

ሊዩ “ቻይናን ጨምሮ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በዓለም አቀፍ ሕግ ማዕቀፍ ውስጥ ከሩሲያ ጋር መደበኛ ትብብር ያደርጋል፡፡ ይህ ደግሞ የትኛውንም ሦስተኛ ወገን የማይጎዳ ምክንያታዊና ሕጋዊ ነው፡፡ ስለዚህም ሊከበር እና ሊጠበቅ ይገባዋል፡፡ ቻይና ሕገ-ወጥ እና የማያሳምን የተናጠል ማዕቀብን እና እጀ ረጅም ሥልጣንን ሁሌም አጥብቃ ትቃወማለች፡፡ የቀረጥ ጦርነቶች አሸናፊ የላቸውም፡፡ ማስገደድ እና ጫና መፍጠር ወደየትም አያደርሰንም” ብለዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0