ፑቲን ዛሬ ከተባበሩት አረብ ኤሚሬት አቻቸው ጋር ይገናኛሉ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱፑቲን ዛሬ ከተባበሩት አረብ ኤሚሬት አቻቸው ጋር ይገናኛሉ
ፑቲን ዛሬ ከተባበሩት አረብ ኤሚሬት አቻቸው ጋር ይገናኛሉ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 07.08.2025
ሰብስክራይብ

ፑቲን ዛሬ ከተባበሩት አረብ ኤሚሬት አቻቸው ጋር ይገናኛሉ

ሞሃመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ ሩሲያ ይገባሉ።

መሪዎቹ የሁለትዮሽ ትብብርን ማጎልበት እንዲሁም በመካከለኛው ምስራቅ ያለውን ሁኔታ ጨምሮ በወቅታዊ ዓለም አቀፍ አጀንዳዎች ዙሪያ ይወያያሉ ተብሎ ይጠበቃል ሲል ክሬምሊን አስታውቋል።

በስብሰባው ዙሪያ አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ይከታተሉ!

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0