ከአሜሪካ ጋር የሚደረገውን ውይይት የማስቀጠል ወሳኔ አለመኖሩን የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገለፁ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱከአሜሪካ ጋር የሚደረገውን ውይይት የማስቀጠል ወሳኔ አለመኖሩን የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገለፁ
ከአሜሪካ ጋር የሚደረገውን ውይይት የማስቀጠል ወሳኔ አለመኖሩን የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገለፁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 07.08.2025
ሰብስክራይብ

ከአሜሪካ ጋር የሚደረገውን ውይይት የማስቀጠል ወሳኔ አለመኖሩን የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገለፁ

የኢራኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራግቺ፤ “ከአሜሪካ ጋር የቀጥታ ውይይት ለማስቀጠል የመጨረሻ ውሳኔ አልተሰጠም፡፡ በአሜሪካ እና በኢራን መካከል ግንኙነት እየተደረገ ነው፡፡ ከሌላኛው (ከአሜሪካ) ወገን ምልዕክቶች ደርሰውናል እንዲሁም ለወደፊት ድርድር ይካሄድ አይካሄድ የሚለው ውሳኔ በፍላጎቶቻቸን መከበር ላይ የሚመሠረት ነው” ሲሉ ከኢራኑ የቴሌቪዥን ጣቢያ ቴሕራን ጋር ባደረጉት የቀጥታ ስርጭት ቃለ ምልልስ ላይ ተናግረዋል፡፡

ኢራን እና አሜሪካ በኢራን የኒውክሌር መረሃ-ግብር ዙሪያ በኦማን አደራዳሪነት አምስት ዙር ቀጥተኛ ያልሆነ ውይይት አድርገዋል፡፡ ለሰኔ 8 ቀን 2017 ተይዞ የነበረው ስድስተኛው ዙር ውይይት በቴሕራን እና በቴል አቪቭ ግጭት ምክንያት ተሠርዟል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0