የአሜሪካ ዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ የልዩ መልዕክተኛ ዊትኮፍ የሞስኮቭ ጉብኝት ውጤቶች ላይ አስተያየት ሰጥተዋል

ሰብስክራይብ
የአሜሪካ ዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ የልዩ መልዕክተኛ ዊትኮፍ የሞስኮቭ ጉብኝት ውጤቶች ላይ አስተያየት ሰጥተዋል

◻ አሜሪካ የዩክሬን ግጭት መቋጨት ከየተኛውም ጊዜ በበለጠ መቃረቡን ታምናለች፡፡

◻ በመጪዎቹ ጥቂት ቀናት ትራምፕ ከፑቲን ጋር የስልክ ውይይት ሊያደርጉ ይችላሉ፤ ሆኖም የስልክ ቀነ ቀጠሮ ገና አልተቆረጠም፡፡

◻ ትራምፕ በሚቀጥሉት ከ24 እስከ 36 ሠዓታት ውስጥ በሩሲያ ላይ አዲስ ማዕቀብ መጣል አለመጣላቸውን ይወስናሉ፡፡

◻ በአሜሪካ ሚዲያዎች ሲዘገብ የነበረው የትራምፕ እና የፑቲን የቀጣይ ሳምንት ግንኙነት ተስፋ አሁንም ባለበት ነው፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0