ሕንድ ብሔራዊ ፍላጎቷን እንደምታስጠብቅ ለአዲሱ የአሜሪካ ቀረጥ በሰጠችው ምላሽ ገለፀች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሕንድ ብሔራዊ ፍላጎቷን እንደምታስጠብቅ ለአዲሱ የአሜሪካ ቀረጥ በሰጠችው ምላሽ ገለፀች
ሕንድ ብሔራዊ ፍላጎቷን እንደምታስጠብቅ ለአዲሱ የአሜሪካ ቀረጥ በሰጠችው ምላሽ ገለፀች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 06.08.2025
ሰብስክራይብ

ሕንድ ብሔራዊ ፍላጎቷን እንደምታስጠብቅ ለአዲሱ የአሜሪካ ቀረጥ በሰጠችው ምላሽ ገለፀች

የሕንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዋሽንግተን በወሰደችው እርምጃ ማዘኑን በመግለጽ፤ ተመሳሳይ ድርጊት የሚፈጽሙ ሌሎች ሀገራት እንዲህ አይነት እርምጃ እንዳልተወሰደባቸው አስታውሷል፡፡

ኒው ዴልሂ እነዚህን ቀረጦች የማያሳምኑ እና ምክንያታዊ ያልሆኑ አድርጋ ብትመለከታቸውም በምክክር እና በዲፕሎማሲ የኢኮኖሚ ፍላጎቷን እንደምታስከብር አስታውቃለች፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0