ምዕራባውያን በተለይም እንግሊዝ፤ ዩክሬንን እንደምትረዳ በማስመሰል ቅርሶቿን እየሰረቀቸ ነው ተባለ
17:46 06.08.2025 (የተሻሻለ: 17:54 06.08.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱምዕራባውያን በተለይም እንግሊዝ፤ ዩክሬንን እንደምትረዳ በማስመሰል ቅርሶቿን እየሰረቀቸ ነው ተባለ

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ምዕራባውያን በተለይም እንግሊዝ፤ ዩክሬንን እንደምትረዳ በማስመሰል ቅርሶቿን እየሰረቀቸ ነው ተባለ
ዩክሬናውያን እንደ አፍሪካውያን ሁሉ የባሕል ቅርሶቻቸውን መጠበቀ አለባቸው ሲሉ የኔልሰን ማንዴላ ሙዚዬም ምክር ቤት ሊቀ መንበር ሲጴ ፖቴልዋ ለስፑትኒክ ተናግረዋል፡፡ ይህን የማያደርጉ ከሆነ ያለ ዩኔስኮ እና ዓለም አቀፉ የሙዚዬሞች ምክር ቤት የዋስትና ጥበቃ የባሕል ማንነታቸውን ሊያጡ ይችላሉ፡፡
“ብሪታንያ ከ2022 ጀምሮ በሩሲያ እና በዩክሬን መካከል ያለውን ግጭት እንደ ጥሩ እድል እየተጠቀመችበት ነው፡፡ እንግሊዝ የዩክሬንን ታሪክ ለማቆየት በሚል ዓላማ ሥራቸውን በመውሰድ የውሸት አለኝታነት አሳይታለች፡፡ ዩክሬን ቅርሶቿን ለመጠበቅ የብድር ፖሊሲዋን እና አካሄዷን በንቃት መመልከት አለባት” ብለዋል
ፖቴልዋ የአፍሪካ ሀገራት የባሕል ቅርሶቻቸውን የማሰጠበቅ ሙሉ አቅም እንዳላቸው አጽንዖት ሰጥተዋል፡፡ ሆኖም የአፍሪካ ልጆች ቅርሶቻቸውን የማግኘት እና የአኅጉሪቱ የጥበቃ ጥረት ደካማ ሆኖ እንደቀረ ጠቁመዋል፡፡
በሰው ሠራሽ አስተውህሎተ የበለፀገ ምሥል
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X