ፑቲን እና ዊትኮፍ ጠቃሚ እና ገንቢ ውይይት ማደረጋቸውን የክሬምሊን አማካሪ አስታወቁ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱፑቲን እና ዊትኮፍ ጠቃሚ እና ገንቢ ውይይት ማደረጋቸውን የክሬምሊን አማካሪ አስታወቁ
ፑቲን እና ዊትኮፍ ጠቃሚ እና ገንቢ ውይይት ማደረጋቸውን የክሬምሊን አማካሪ አስታወቁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 06.08.2025
ሰብስክራይብ

ፑቲን እና ዊትኮፍ ጠቃሚ እና ገንቢ ውይይት ማደረጋቸውን የክሬምሊን አማካሪ አስታወቁ

ሁለት ጉዳዮች ውይይት ተደርጎባቸዋል፦

የዩክሬናውያን ቀውስ፣

የሩሲያ እና የአሜሪካ ስትራቴጂያዊ አጋርነት የማሳደግ ተስፋዎች፡፡

ዩሪ ዑሻኮቭ ትራምፕ ውጤቱን ባላወቁበት ሁኔታ ስለውይይቱ ተጨማሪ አስተያየት ከመስጠት ተቆጥበዋል፡፡

የሩሲያ ፕሬዝዳንት አማካሪ ዝርዝር መረጃዎች ዘግየት ብለው እንደሚሰጡ ግን ቃል ገብተዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ |

አዳዲስ ዜናዎች
0