ደቡብ አፍሪካ ለአሜሪካ የብርቅዬ የምድር ማዕድናት ልዩ ፈቃድ ለመስጠት ዝግጁ አለመሆኗን ገለፀች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱደቡብ አፍሪካ ለአሜሪካ የብርቅዬ የምድር ማዕድናት ልዩ ፈቃድ ለመስጠት ዝግጁ አለመሆኗን ገለፀች
ደቡብ አፍሪካ ለአሜሪካ የብርቅዬ የምድር ማዕድናት ልዩ ፈቃድ ለመስጠት ዝግጁ አለመሆኗን ገለፀች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 06.08.2025
ሰብስክራይብ

ደቡብ አፍሪካ ለአሜሪካ የብርቅዬ የምድር ማዕድናት ልዩ ፈቃድ ለመስጠት ዝግጁ አለመሆኗን ገለፀች

“ለአሜሪካ ብቻ የሚሠራ የማዕድናት ስትራቴጂ አንፈልግም” ያሉት የደቡብ አፍሪካ የማዕድን ሚኒስትር ግዌዴ ማንታሼ፤ ሀገራቸው “ሁሉንም ተጠቃሚ የሚያደርግ ስትራቴጂ” እንደምትፈልግ ለአሜሪካ ሚዲያ ተናግረዋል፡፡

በርካታ የደቡብ አፍሪካ ማዕድን አውጪ ኩባንያዎች አሜሪካ በሀገሪቱ ብርቅዬ እና ወሳኝ ማዕድናት ልዩ ፈቃድ እንድታገኝ ምክረ ሐሳብ ካቀረቡ በኋላ የተሰጠ መግለጫ ነው፡፡

የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ፦ ማዕደናት አልያም ማዕቀብ

ማንታሼ የአሜሪካን 30 በመቶ ቀረጥ ለመመከት ደቡብ አፍሪካ ስትራቴጂካዊ ማዕድናትን ወደ ውጭ መላክ አቁማ አዳዲስ ገበያዎችን መፈለግ ትችላለች ብለዋል፡፡ ኋይት ሀውስ በጋዝ እና ኢንቨስትመንት ላይ ላቀረበቻቸው ጥያቄዎች ምላሽ እንዳልሰጠም ጠቁመዋል፡፡

በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0