ኢትዮጵያ እና ቱርክሜኒስታን ትብብራቸውን ማጠናከር በሚችሉብት መንገድ ዙሪያ ተወያዩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያ እና ቱርክሜኒስታን ትብብራቸውን ማጠናከር በሚችሉብት መንገድ ዙሪያ ተወያዩ
ኢትዮጵያ እና ቱርክሜኒስታን ትብብራቸውን ማጠናከር በሚችሉብት መንገድ ዙሪያ ተወያዩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 05.08.2025
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ እና ቱርክሜኒስታን ትብብራቸውን ማጠናከር በሚችሉብት መንገድ ዙሪያ ተወያዩ

የኢትዮጵያ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ሥሜ ከቱርክሜኒስታን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አክመድ ጉርባኖቭ ጋር የሁለቱን ሀገራት የሁለትዮሽ ግንኙነት ሰለማሳደግ መክረዋል፡፡

ከሦስተኛው የተባበሩት መንግሥታት በማደግ ላይ ያሉ የባህር በር የሌላቸው ሀገራት ጉባኤ ጎን ለጎን የተደረገው ውይይት፦

በትራንስፖርት፣

በዘላቂ የአካባቢ ጥበቃ፣

በባሕል እና

በሰብዓዊ ጉዳዮች ትብብርን ማስፋት ላይ ያተኮረ ነበር።

◾ ሁለቱ ወገኖች ግንኙነቶችን በማጠናከር ለዘላቂ ልማት እና ለቀጣናዊ ውህደት የጋራ እርምጃዎችን ለማጠናከር ፍላጎት እንዳላቸው ማረጋገጣቸውን የቱርክሜኒስታን ሚዲያ ዘግቧል፡፡

የኢትዮጵያ ልዑካን በታህሳስ 2025 በቱርክሜኒስታን ሊካሄድ የታቀደውን ዓለም አቀፍ የሰላም እና መተማመን መድረክ እንደሚደግፍም ገልጿል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ኢትዮጵያ እና ቱርክሜኒስታን ትብብራቸውን ማጠናከር በሚችሉብት መንገድ ዙሪያ ተወያዩ - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ኢትዮጵያ እና ቱርክሜኒስታን ትብብራቸውን ማጠናከር በሚችሉብት መንገድ ዙሪያ ተወያዩ - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0