በኢትዮጵያውያን ዜጎች ላይ የደረሰው የሞት አደጋ “ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመሆን እያጣራ” መሆኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበኢትዮጵያውያን ዜጎች ላይ የደረሰው የሞት አደጋ “ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመሆን እያጣራ” መሆኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ
በኢትዮጵያውያን ዜጎች ላይ የደረሰው የሞት አደጋ “ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመሆን እያጣራ” መሆኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 05.08.2025
ሰብስክራይብ

በኢትዮጵያውያን ዜጎች ላይ የደረሰው የሞት አደጋ “ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመሆን እያጣራ” መሆኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ

ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በመገለጫው “በየመን በደረሰው የጀልባ መስጠም በኢትዮጵያውያን ዜጎች ላይ በደረሰው የሞት አደጋ የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ይገልጻል” ብሏል፡፡

መንግሥት ዜጎች በተለያዩ ሀገራት በሕጋዊ መንገድ ተንቀሳቅሰው መሥራት እንዲችሉ ለማድረግ የተለያዩ ጥረቶችን በማከናወን በርካታ ዜጎችን የዕድሉ ተጠቃሚ እያደረገ መሆኑንም አመልክቷል።

ዜጎች በሕጋዊ መንገድ ብቻ የውጭ ሀገራት የሥራ ሥምሪት ተጠቃሚ እንዲሆኑ እና ከሕገ-ወጥ የሰዎች አዘዋዋሪዎች ራሳቸውን እንዲጠብቁ ሚኒስቴሩ አሳስቧል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0