የሩሲያ ፕሬዝዳንታዊ መልዕክተኛ የ2016 የአሜሪካ ምርጫ ጣልቃ ገብነት ውንጀላ ላይ የባለሙያዎች ምርመራን ደገፉ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሩሲያ ፕሬዝዳንታዊ መልዕክተኛ የ2016 የአሜሪካ ምርጫ ጣልቃ ገብነት ውንጀላ ላይ የባለሙያዎች ምርመራን ደገፉ
የሩሲያ ፕሬዝዳንታዊ መልዕክተኛ የ2016 የአሜሪካ ምርጫ ጣልቃ ገብነት ውንጀላ ላይ የባለሙያዎች ምርመራን ደገፉ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 05.08.2025
ሰብስክራይብ
የሩሲያ ፕሬዝዳንታዊ መልዕክተኛ የ2016 የአሜሪካ ምርጫ ጣልቃ ገብነት ውንጀላ ላይ የባለሙያዎች ምርመራን ደገፉ


የሩሲያ ፕሬዝዳንት የውጭ ኢኮኖሚና ኢንቨስትመንት ትብብር ልዩ መልዕክተኛ ኪሪል ዲሚትሪቭ “ይህ ትልቅ ነው። ክሶች ሩሲያን እና ትራምፕን ለማጥቃት በሞከሩ ከሩሲያ ማጭበርበር ውንጀላ ጀርባ ያሉ ውሸታሞች ላይ እየደረሱ ነው” ሲሉ በማኅበራዊ ሚዲያ ገጻቸው ላይ ጽፈዋል፡፡


የአሜሪካ የብሔራዊ መረጃ ዳይሬክተር ቱልሲ ጋባርድ፤ የኦባማ አስተዳደር ሩሲያ በምርጫው ጣልቃ ገብታለች የሚለውን ውንጀላ መፍጠሩን የሚያሳይ ማስረጃ ቀደም ሲል ይፋ አድርገዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0