https://amh.sputniknews.africa
የሞልዶቫ ፍርድ ቤት የራስ ገዟን ጋጋውዚያ ግዛት መሪ ከፓርቲ ሕገ-ወጥ ፋይናንስ ጋር በተያያዘ በ7 ዓመት እስራት እንዲቀጡ መወሰኑን ጠበቃዋ ለስፑትኒክ ገለፁ
የሞልዶቫ ፍርድ ቤት የራስ ገዟን ጋጋውዚያ ግዛት መሪ ከፓርቲ ሕገ-ወጥ ፋይናንስ ጋር በተያያዘ በ7 ዓመት እስራት እንዲቀጡ መወሰኑን ጠበቃዋ ለስፑትኒክ ገለፁ
Sputnik አፍሪካ
የሞልዶቫ ፍርድ ቤት የራስ ገዟን ጋጋውዚያ ግዛት መሪ ከፓርቲ ሕገ-ወጥ ፋይናንስ ጋር በተያያዘ በ7 ዓመት እስራት እንዲቀጡ መወሰኑን ጠበቃዋ ለስፑትኒክ ገለፁ ክሬምሊን የጉትሱል እስር በሞልዶቫ ተቀናቃኞች ላይ የሚደረግ በፖለቲካ የተደገፈ ውሳኔ እና... 05.08.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-08-05T13:08+0300
2025-08-05T13:08+0300
2025-08-05T13:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/08/05/1168451_0:1:852:480_1920x0_80_0_0_8c8b64db0dbf9874cfd46ca1e5590e5c.jpg
የሞልዶቫ ፍርድ ቤት የራስ ገዟን ጋጋውዚያ ግዛት መሪ ከፓርቲ ሕገ-ወጥ ፋይናንስ ጋር በተያያዘ በ7 ዓመት እስራት እንዲቀጡ መወሰኑን ጠበቃዋ ለስፑትኒክ ገለፁ ክሬምሊን የጉትሱል እስር በሞልዶቫ ተቀናቃኞች ላይ የሚደረግ በፖለቲካ የተደገፈ ውሳኔ እና ጫና ነው ብሎታል። በሞልዶቫ ተቃዋሚዎች በሁሉም መንገዶች እየታፈኑ እና ዲሞክራሲያዊ ሕጎች እየተጣሱ ነው ሲሉ ቃል አቀባዩ ዲሚትሪ ፔስኮቭ አክለዋል። በቪዲዮው የሶስት አመት ልጅ እናት የሁነት የሞልዶቫ ራስ ገዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር በፖሊስ መኪና ሲወሰዱ ይታያል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የሞልዶቫ ፍርድ ቤት የራስ ገዟን ጋጋውዚያ ግዛት መሪ ከፓርቲ ሕገ-ወጥ ፋይናንስ ጋር በተያያዘ በ7 ዓመት እስራት እንዲቀጡ መወሰኑን ጠበቃዋ ለስፑትኒክ ገለፁ
Sputnik አፍሪካ
የሞልዶቫ ፍርድ ቤት የራስ ገዟን ጋጋውዚያ ግዛት መሪ ከፓርቲ ሕገ-ወጥ ፋይናንስ ጋር በተያያዘ በ7 ዓመት እስራት እንዲቀጡ መወሰኑን ጠበቃዋ ለስፑትኒክ ገለፁ
2025-08-05T13:08+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/08/05/1168451_106:0:746:480_1920x0_80_0_0_05aca16aeeb1dfcfb2ba0bbc9916eb38.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሞልዶቫ ፍርድ ቤት የራስ ገዟን ጋጋውዚያ ግዛት መሪ ከፓርቲ ሕገ-ወጥ ፋይናንስ ጋር በተያያዘ በ7 ዓመት እስራት እንዲቀጡ መወሰኑን ጠበቃዋ ለስፑትኒክ ገለፁ
13:08 05.08.2025 (የተሻሻለ: 13:14 05.08.2025) የሞልዶቫ ፍርድ ቤት የራስ ገዟን ጋጋውዚያ ግዛት መሪ ከፓርቲ ሕገ-ወጥ ፋይናንስ ጋር በተያያዘ በ7 ዓመት እስራት እንዲቀጡ መወሰኑን ጠበቃዋ ለስፑትኒክ ገለፁ
ክሬምሊን የጉትሱል እስር በሞልዶቫ ተቀናቃኞች ላይ የሚደረግ በፖለቲካ የተደገፈ ውሳኔ እና ጫና ነው ብሎታል።
በሞልዶቫ ተቃዋሚዎች በሁሉም መንገዶች እየታፈኑ እና ዲሞክራሲያዊ ሕጎች እየተጣሱ ነው ሲሉ ቃል አቀባዩ ዲሚትሪ ፔስኮቭ አክለዋል።
በቪዲዮው የሶስት አመት ልጅ እናት የሁነት የሞልዶቫ ራስ ገዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር በፖሊስ መኪና ሲወሰዱ ይታያል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X