የግርማ አመንቴ ሹመት ኢትዮጵያ አፍሪካን በመወከል ለምትጫወተው ሚና ትልቅ ግምት የሰጠ ነው - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየግርማ አመንቴ ሹመት ኢትዮጵያ አፍሪካን በመወከል ለምትጫወተው ሚና ትልቅ ግምት የሰጠ ነው - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
የግርማ አመንቴ ሹመት ኢትዮጵያ አፍሪካን በመወከል ለምትጫወተው ሚና ትልቅ ግምት የሰጠ ነው - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር - Sputnik አፍሪካ, 1920, 05.08.2025
ሰብስክራይብ

የግርማ አመንቴ ሹመት ኢትዮጵያ አፍሪካን በመወከል ለምትጫወተው ሚና ትልቅ ግምት የሰጠ ነው - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

የቀድሞው የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በተባበሩት መንግሥታት እና በዓለም የንግድ ድርጅት የአፍሪካ ኅብረት ቋሚ መልዕክተኛ ሆነው ተሹመዋል።

“ኢትዮጵያ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ማሕሙድ አሊ ዩሱፍ፤ ግርማ አመንቴን በዚህ ወሳኝ ኃላፊነት ለመሾም መወሰናቸውን ታደንቃለች፡፡ ይህም ኅብረቱ ኢትዮጵያ አኅጉሪቱን በዓለም አቀፍ መድረኮች በመወከል ለምትጫወተው ሚና የሰጠውን ትልቅ ግምት የሚያሳይ ነው” ሲል የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ ገልጿል፡፡ 

ሚኒስቴሩ ግርማ አመንቴ ባካበቱት ሰፊ የአመራር ልምድ፣ በብቃት የማገልገል አቅማቸው ላይ ሙሉ እምነት እንዳለውም ጠቁሟል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0