ዚምባብዌ ለመስኖ እና ለምግብ ዋስትና የሚያገልግሉ 50 አዳዲስ አነስተኛ ግድቦች ልትገነባ ነው

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱዚምባብዌ ለመስኖ እና ለምግብ ዋስትና የሚያገልግሉ 50 አዳዲስ አነስተኛ ግድቦች ልትገነባ ነው
ዚምባብዌ ለመስኖ እና ለምግብ ዋስትና የሚያገልግሉ 50 አዳዲስ አነስተኛ ግድቦች ልትገነባ ነው - Sputnik አፍሪካ, 1920, 04.08.2025
ሰብስክራይብ

ዚምባብዌ ለመስኖ እና ለምግብ ዋስትና የሚያገልግሉ 50 አዳዲስ አነስተኛ ግድቦች ልትገነባ ነው

እ.ኤ.አ በ2025-2026 ሊከሰት ለሚችለው የላ ኒና ክስተት ለመዘጋጀት ነባሮቹን ግድቦች ለማደስ እንደታቀደም የአካባቢው መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።

ይህ እቅድ የአየር ንብረት መለዋወጥን ለመቋቋም እስከ 2028 ድረስ 350 ሺህ ሄክታር መሬት በመስኖ እንዲለማ ለማድረግ ያለመ ትልቅ ፕሮግራም አካል ነው።

ሀገሪቱ ከ10 ሺህ 500 በላይ የውሃ ማጠራቀሚያዎች አሏት። ባለሥልጣናት የአየር ንብረት ለውጥን እና ያልተጠበቀ ዝናብን ለመቋቋም የውሃ ጥበቃ እና የመሠረተ ልማት ዝግጁነት ወሳኝ መሆኑን አጽንኦት ሰጥተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0