ናያሜ ውስጥ የተካሄደው የሳህል ጥምረት እና የሩሲያ ዓለም አቀፍ የስፖርት ውድድር በስኬታማነቱ ተወደሰ

ሰብስክራይብ

ናያሜ ውስጥ የተካሄደው የሳህል ጥምረት እና የሩሲያ ዓለም አቀፍ የስፖርት ውድድር በስኬታማነቱ ተወደሰ

የኒጀር፣ ማሊ፣ ቡርኪና ፋሶ እና ሩሲያ አትሌቶች ብሔራዊ የዛፍ ቀንን በማስመልከት እሁድ በተዘጋጀው ውድድር ላይ መካፈላቸውን የስፑትኒክ ዜና ወኪል ዘግቧል።

ተሳታፊዎች የዝግጅቱ ድባብ “ድንቅ፣ አስደሳች እና ሞቅ ያለ” እንደነበር ገልጸው፤ ውድድሩ ይቀጥላል የሚል ተስፋ እንዳላቸው ተናግረዋል።

የውድድሩን ድባብ በቪዲዮው ይመልከቱ

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0