በአፍሪካ ሴቶች በከፍተኛ የኃላፊነት ቦታዎች ላይ ያላቸው ውክልና ይበልጥ ሊያድግ እንደሚገባ የአፍሪካ ሴቶች አመራር ኔትወርክ ዋና ዳይሬክተር ተናገሩ

ሰብስክራይብ

በአፍሪካ ሴቶች በከፍተኛ የኃላፊነት ቦታዎች ላይ ያላቸው ውክልና ይበልጥ ሊያድግ እንደሚገባ የአፍሪካ ሴቶች አመራር ኔትወርክ ዋና ዳይሬክተር ተናገሩ

ጆይስ ሜንዴስ ኮል፤ የሴቶች የአመራርነት ተሳትፎ ለአሕጉሪቱ ሁለንተናዊ ዕድገት የማይተካ አስተዋጽኦ እንዳለውም ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።

"ሴቶች ለአፍሪካ ነፃነት በደማቸው፣ በላባቸው አሊያም በትግላቸው አስተዋጽኦ አድርገዋል። አሁን ደግሞ ከፖለቲካ ነፃነት ባሻገር የኢኮኖሚ እና ማኀበራዊ ነፃነት እንዲረጋገጥ ጥረት ማድረጋችንን ቀጥለናል። ይህም ከእኩልነት ባሻገር አሕጉሪቱን የመለወጥ ጉዳይ ነው" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0