https://amh.sputniknews.africa
ኢትዮጵያ፡ በአገር በቀል የግጭት አፈታት ዘዴ ሰላምን የመገንባት ሂደት

Sputnik አፍሪካ
በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ ከአቶ ቸሩጌታ ገነነ ጋር ኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምን ለመገንባት ያላትን የበለጸገ የባህል ቅርስ እንዴት እየተጠቀመች እንደሆነ እንቃኛለን። በዘመናዊ ተግዳሮቶች እና በተለያዩ የባህል መልክዓ ምድሮች መካከል፣ መንግስት... 04.08.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-08-04T18:18+0300
2025-08-04T18:18+0300
2025-08-04T18:18+0300
the rising south
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/08/04/1161971_0:0:1340:754_1920x0_80_0_0_ef7e0648940b0e94b8196656a3b953ba.png
ኢትዮጵያ፡ በአገር በቀል የግጭት አፈታት ዘዴ ሰላምን የመገንባት ሂደት
Sputnik አፍሪካ
“መንግስት ቅጣትና ሪዋርድ [ማበረታቻ] ያመጣብኛል ብሎ ከሚያስበው ነገር ይልቅ ኃጢያትና ጥሩ ነው ተብለው በማህበረሰቡ የተፈረጁን ነገሮች የመቀበል አዝማሚያ አለ አንዳንድ ቦታ ላይ፤ ስለዚህ ማህበረሰባችን ለእነዛ ነገሮች ዋጋ ስለሚሰጥ ሁለቱን የግጭት አፈታት መንገድ (ዘመናዊውንም ባህላዊውንም) አቀናጅተን ችግሮች በሰላማዊ መንገድ እንዲፈቱ እያደረግን ነው፡፡” አቶ ቸሩጌታ ገነነ፣ በሰላም ሚኒስቴር የፌደራሊም እና ግጭት አስተዳደር ሚኒስትር ዳኤታ
በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ ከአቶ ቸሩጌታ ገነነ ጋር ኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምን ለመገንባት ያላትን የበለጸገ የባህል ቅርስ እንዴት እየተጠቀመች እንደሆነ እንቃኛለን። በዘመናዊ ተግዳሮቶች እና በተለያዩ የባህል መልክዓ ምድሮች መካከል፣ መንግስት በማህበረሰብ ላይ ያተኮረ እርቅ ላይ ያለውን አዲስ ትኩረት፣ እና የአገራዊ ፍትህ ስርዓቶችን ህጋዊ እውቅና መስጠት ላይ ውይይት አድርገናል፡፡
በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ ከአቶ ቸሩጌታ ገነነ ጋር ኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምን ለመገንባት ያላትን የበለጸገ የባህል ቅርስ እንዴት እየተጠቀመች እንደሆነ እንቃኛለን። በዘመናዊ ተግዳሮቶች እና በተለያዩ የባህል መልክዓ ምድሮች መካከል፣ መንግስት በማህበረሰብ ላይ ያተኮረ እርቅ ላይ ያለውን አዲስ ትኩረት፣ እና የአገራዊ ፍትህ ስርዓቶችን ህጋዊ እውቅና መስጠት ላይ ውይይት አድርገናል፡፡ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Afripods – Deezer – Pocket Casts – Podcast Addict – Spotify
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg

ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/08/04/1161971_168:0:1173:754_1920x0_80_0_0_da9c35bea9362394cf8f083a5411ed81.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
аудио