በክሮከስ ከተማ የሽብር ጥቃት ችሎት ሶስት ተከሳሾች ሙለ በሙሉ፤ አንዱ በከፊል ጥፋተኝነታቸውን አመኑ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበክሮከስ ከተማ የሽብር ጥቃት ችሎት ሶስት ተከሳሾች ሙለ በሙሉ፤ አንዱ በከፊል ጥፋተኝነታቸውን አመኑ
በክሮከስ ከተማ የሽብር ጥቃት ችሎት ሶስት ተከሳሾች ሙለ በሙሉ፤ አንዱ በከፊል ጥፋተኝነታቸውን አመኑ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 04.08.2025
ሰብስክራይብ

በክሮከስ ከተማ የሽብር ጥቃት ችሎት ሶስት ተከሳሾች ሙለ በሙሉ፤ አንዱ በከፊል ጥፋተኝነታቸውን አመኑ

ወታደራዊ ፍርድ ቤት ባለፈው መጋቢት ወር በሞስኮ አቅራቢያ በሚገኘው የክሮከስ ከተማ አዳራሽ በተፈፀመው የሽብር ጥቃት ዙሪያ በዛሬው ዕለት የፍርድ ሂደት ጀምሯል።

ጥቃቱ በትንሹ የ147 ሰዎችን ህይወት ቀጥፏል። ወንጀለኞቹ ወደ ዩክሬን ለመሸሽ ማቀዳቸውን በምርመራው ወቅት አምነዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0