የማሊ ጦር የአሸባሪዎችን ጥቃት አከሸፈ

ሰብስክራይብ

የማሊ ጦር የአሸባሪዎችን ጥቃት አከሸፈ

🟠 የማሊ ጦር ሠራዊት በትናንትናው ዕለት በዋባርያ ወታደራዊ ኬላ ላይ ጥቃት የሰነዘሩ ታጣቂዎችን በመደምሰስ ወታደራዊ ቁሳቁሶችን ማርኳል። አካባቢውን ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር የፍተሻ ዘመቻዎች እያካሄደ እንደሆነ ገልጿል፡፡

በጋኦ እና በዱየንትዛ ከተሞች መካከል የሚገኘው የዋባርያ የጥበቃ ኬላ

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0