የብራዚሉ መሪ በአሜሪካ ዶላር አልገዛም ሲሉ ለትራምፕ መልዕክት ላኩ

ሰብስክራይብ

የብራዚሉ መሪ በአሜሪካ ዶላር አልገዛም ሲሉ ለትራምፕ መልዕክት ላኩ

ብራዚል የኢኮኖሚ ነጻነቷን ታረጋግጣለች እንዲሁም የውጭ ጫና ውስጣዊ ፖሊሲዋን እንዲወስን አትፈቅድም ሲሉ ተናግረዋል፡፡

“ተቀባይነት የለውም...ፕሬዝዳንቱ ታሪፍ የመጣል መብት ቢኖረውም፤ ትራምፕ ግን መስመሩን አልፈዋል። የአሜሪካው ፕሬዝዳንት የባለብዙ ወገን ማዕቀፎችን በማፍረስ እና ወደ አንድ ለአንድ የንግድ ድርድር መመለስ ይፈልጋሉ” ሲሉ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በብራዚል ምርቶች ላይ ታሪፍ የመጣል ውሳኔ ማሳወቃቸውን ተከትሎ፤ የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ሉላ ዳ ሲልቫ የገዢው የሠራተኞች ፓርቲ ባዘጋጀው ሰልፍ ላይ ተቃውሟቸውን ገልጸዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0