ሞስኮ ከኒውክሌር ጉዳዮች ጋር በተያያዘ የምታወጣቸውን መግለጫዎች በጥንቃቄ እንደምትሰጥ ክሬሚሊን አስታወቀ
14:18 04.08.2025 (የተሻሻለ: 14:24 04.08.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሞስኮ ከኒውክሌር ጉዳዮች ጋር በተያያዘ የምታወጣቸውን መግለጫዎች በጥንቃቄ እንደምትሰጥ ክሬሚሊን አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ሞስኮ ከኒውክሌር ጉዳዮች ጋር በተያያዘ የምታወጣቸውን መግለጫዎች በጥንቃቄ እንደምትሰጥ ክሬሚሊን አስታወቀ
ሞስኮ ሁሉም አካላት ኒውክሌርን አስመልክቶ የሚሰጡትን ንግግር በጥንቃቄ ማጤን እንዳለባቸው የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ተናግረዋል፡፡
ሩሲያ ኒውክሌር አለማስፋፋትን በተመለከተ ኃላፊነት የተሞላበት አቋም እንደምትይዝ እና በጥንቃቄ እንደምትመለከተው ተናግረዋል።
ተጨማሪ የፔስኮቭ መግለጫዎች፦
🟠 በዚህ ሳምንት በፑቲን እና በዊትኮፍ መካከል ግንኙነት ሊኖር ይችላል።
🟠 ሩሲያ በዩክሬን ግጭት ዙሪያ የፖለቲካ እና የዲፕሎማሲያዊ መፍትሄ ቢገኝ ይመረጣል የሚለውን አቋም እንደያዘች ነው።
🟠 ፑቲን በባለሙያዎች ደረጃ አስፈላጊው ሥራ ከተከናወነ በኋላ ከዘለንስኪ ጋር መገናኘትን ከጨዋታ ውጪ አያደርጉም።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X