በማዕድን ዘርፋቸው ሳቢነት ከፍተኛ ደረጃ ያገኙ አምስት ምርጥ የአፍሪካ ሀገራት
12:58 04.08.2025 (የተሻሻለ: 13:04 04.08.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
በማዕድን ዘርፋቸው ሳቢነት ከፍተኛ ደረጃ ያገኙ አምስት ምርጥ የአፍሪካ ሀገራት
ሞሮኮ፦ በዓለም አቀፍ ደረጃ (ከ82 ሀገራት መካክል) 18ኛ፣
ቦትስዋና፦ 20ኛ፣
ዛምቢያ፦ 28ኛ፣
ናሚቢያ፦ 30ኛ
ታንዛኒያ፦ 53ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል።
በመጠኑ ከወረደችው ቦትስዋና በስተቀር ሁሉም የአፍሪካ ሀገራት ካለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር ደረጃቸውን አሻሽለዋል።
ደረጃው በፍራዜር ኢንስቲትዩት የተዘጋጀ ነው።
በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X