አዲስ አበባ በ2018 የበጀት ዓመት የአረንጓዴ ሽፋኗን 30 በመቶ ለማድረስ ወጥናለች
12:22 04.08.2025 (የተሻሻለ: 12:24 04.08.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
አዲስ አበባ በ2018 የበጀት ዓመት የአረንጓዴ ሽፋኗን 30 በመቶ ለማድረስ ወጥናለች
ይህም ከተማዋ በዓለም አቀፍ ደረጃ የተቀመጠውን መስፈርት እንድታሟላ ያስችላታል ሲሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናግረዋል።
የአፍሪካ የዲፕሎማሲ መዲና የአረንጓዴ እቅድ፦
🟢 በተያዘው በጀት ዓመት 5 ሚሊየን ችግኞችን መትከል፣
🟢 በክረምቱ ብቻ 4.2 ሚሊየን ችግኞችን መትከል።
ከ6 ዓመታት በፊት የከተማዋ የአረንጓዴ ሽፋን 2.8 በመቶ ነበር። እስከ 2016 መጨረሻ 22 በመቶ ደርሷል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X