በኦሮሚያ ሉዓላዊ ፈንድ ስር ያሉ የልማት ኢንተርፕራይዞች በበጀት ዓመቱ ከ9.6 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘታቸውን አስታወቁ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበኦሮሚያ ሉዓላዊ ፈንድ ስር ያሉ የልማት ኢንተርፕራይዞች በበጀት ዓመቱ ከ9
በኦሮሚያ ሉዓላዊ ፈንድ ስር ያሉ የልማት ኢንተርፕራይዞች በበጀት ዓመቱ ከ9 - Sputnik አፍሪካ, 1920, 04.08.2025
ሰብስክራይብ

በኦሮሚያ ሉዓላዊ ፈንድ ስር ያሉ የልማት ኢንተርፕራይዞች በበጀት ዓመቱ ከ9.6 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘታቸውን አስታወቁ

የኦሮሚያ መንግሥት ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አወሉ አብዲ፤ በኢንተርፕራይዞች በኩል የታየው ተስፋ ሰጪ ውጤቶች አስተዳደሩ ባከናወናቸው ማሻሻያዎች እንደተገኙ ገልፀዋል።

የኦሮሚያ የሕዝብ ኢንተርፕራይዞች ቢሮ ወደ ኦሮሚያ ሉዓላዊ ፈንድ የተዋቀረው ሚያዚያ ወር ላይ ነበር፡፡ ፈንዱ የክልሉ መንግሥት የኢንቨስትመንት ክንድ ነው፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0