4ኛው ሀገር አቀፍ የሰላም ኮንፍረንስ በሐረር ከተማ መካሄድ ጀመረ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ4ኛው ሀገር አቀፍ የሰላም ኮንፍረንስ በሐረር ከተማ መካሄድ ጀመረ
4ኛው ሀገር አቀፍ የሰላም ኮንፍረንስ በሐረር ከተማ መካሄድ ጀመረ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 04.08.2025
ሰብስክራይብ

4ኛው ሀገር አቀፍ የሰላም ኮንፍረንስ በሐረር ከተማ መካሄድ ጀመረ

የኢትዮጵያ የኃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ከሐረሪ ክልል የሐይማኖት ተቋማት ጉባዔ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የሰላም ጉባኤ ''ሐይማኖቶች ለሰላም፣ ለአንድነት እና ለአብሮነት'' በሚል መሪ ሃሳብ እየተካሄደ ይገኛል።

በጉባዔው ላይ 300 የሚሆኑ የሐይማኖት ተቋማት ጉባዔና የሰላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊዎች በሁለት ሰነዶች ላይ እንደሚወያዩ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0