#viral| የሩሲያ የእሳት አደጋ ሠራተኛ የስበት ኃይልን የተገዳደረበት እንቅስቃሴ ከፍተኛ ተወዳጅነትን አተረፈ

ሰብስክራይብ

#viral| የሩሲያ የእሳት አደጋ ሠራተኛ የስበት ኃይልን የተገዳደረበት እንቅስቃሴ ከፍተኛ ተወዳጅነትን አተረፈ

  የሩሲያ የአደጋ ጊዜ ጉዳዮች ሚኒስቴር መሥሪያ ቤት የእሳት አደጋ ሠራተኛ አናቶሊ ዶሌትስኪን ተዋወቁት፤ በአስገራሚ ጥንካሬው ኢንተርኔትን ተቆጣጥሯል።

የሩሲያ ጠንካራ የእሳት አደጋ ሠራተኛ የሚል ስያሜ የተሠጠው ዶሌትስኪ፤ በኢንተርኔት ከፍተኛ ተቀባይነት ባገኘው ቪዲዮው ላይ ከእሳት አደጋ መኪናው አጠገብ ያለውን የስፖርት መሳሪያ ተጠቅሞ በአየር ላይ በመራመድ አስገራሚ እንቅስቃሴን አሳይቷል።

በቪዲዮው ላይ ያስቀመጠው ፅሁፍ ሁሉንም ነገር ይገልፃል፤ “አዲስ መንገድ ከፍቻለሁ”።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0