ዘጠኝ የግብፅ አየር ኃይል አውሮፕላኖች ጋዛ ሰርጥ ውስጥ የአየር ላይ የምግብ እርዳታ ጣሉ

ሰብስክራይብ

ዘጠኝ የግብፅ አየር ኃይል አውሮፕላኖች ጋዛ ሰርጥ ውስጥ የአየር ላይ የምግብ እርዳታ ጣሉ

ሐምሌ 19 እስራኤል በከበባ ውስጥ ላሉት የጋዛ ሰርጥ ነዋሪዎች የአየር ላይ ሰብዓዊ እርዳታ ማቅረብ እንዲቀጥል ተስማምታለች።

ውሳኔው ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እርዳታ ለሚያጓጉዙ ተሽከርካሪዎች የሚሆን ኮሪደር መፍጠርንም ያካትታል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0