በሞስኮ ክሮከስ አዳራሽ የሽብር ጥቃት ከሞቱት ውስጥ ከግማሽ በላይ የሚሆኑት በእሳት ቃጠሎ ህይወታቸውን እንዳጡ ተነገረ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበሞስኮ ክሮከስ አዳራሽ የሽብር ጥቃት ከሞቱት ውስጥ ከግማሽ በላይ የሚሆኑት በእሳት ቃጠሎ ህይወታቸውን እንዳጡ ተነገረ
በሞስኮ ክሮከስ አዳራሽ የሽብር ጥቃት ከሞቱት ውስጥ ከግማሽ በላይ የሚሆኑት በእሳት ቃጠሎ ህይወታቸውን እንዳጡ ተነገረ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 03.08.2025
ሰብስክራይብ

በሞስኮ ክሮከስ አዳራሽ የሽብር ጥቃት ከሞቱት ውስጥ ከግማሽ በላይ የሚሆኑት በእሳት ቃጠሎ ህይወታቸውን እንዳጡ ተነገረ

መጋቢት 16፣ 2016 በክሮከስ ከተማ አዳራሽ በደረሰው የሽብር ጥቃት 147 ተጎጂዎች መካከል 85 ያህሉ በእሳት አደጋ ህይወታቸው ማለፉን ስፑትኒክ በጉዳዩ ዙሪያ ያገኘው አዲስ መረጃ ያሳያል።

  የፎረንሲክ ምርመራ አብዛኛቹ ሟቾች የመተንፈሻ ጉዳት እና የካርቦን ሞኖክሳይድ መመረዝን ጨምሮ በተቀናጀ ጉዳት መሞታቸውን ገልጿል።

በጥቃቱ ታጣቂዎች በኮንሰርት ታዳሚዎች ላይ ተኩስ በመክፈት እና እሳት በማቀጣጠል የተፈፀመ ሲሆን በትንሹ 147 ሰዎች ሲሞቱ ከ600 በላይ ሰዎች  ቆስለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0