የናይጄሪያ ነርሶች ከመንግሥት ጋር ባደረጉት ስምምነት ለአንድ ሳምንት የቆየውን አድማ በማስጠንቀቂያ አቆሙ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየናይጄሪያ ነርሶች ከመንግሥት ጋር ባደረጉት ስምምነት ለአንድ ሳምንት የቆየውን አድማ በማስጠንቀቂያ አቆሙ
የናይጄሪያ ነርሶች ከመንግሥት ጋር ባደረጉት ስምምነት ለአንድ ሳምንት የቆየውን አድማ በማስጠንቀቂያ አቆሙ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 03.08.2025
ሰብስክራይብ

የናይጄሪያ ነርሶች ከመንግሥት ጋር ባደረጉት ስምምነት ለአንድ ሳምንት የቆየውን አድማ በማስጠንቀቂያ አቆሙ

መንግሥት የነርሶች ጥያቄ የሚመልስበትን ግዜ በግልፅ በማስቀመጥ ስምምነት ላይ መድረሱን የናይጄሪያ ነርሶች እና አዋላጆች ብሔራዊ ማህበር ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። ማህበሩ የስምምነቱን ትግበራ እንደሚከታተልም ጨምሮ አስታውቋል።

የነርሶቹ የሥራ አመፅ ሐምሌ 23 ሲጀመር በሰባት ቀናት ውስጥ ፍላጎታቸው ካልተሟላ ላልተወሰነ ጊዜ የሥራ ማቆም አድማ እንደሚያደርጉ አስጠንቅቀው ነበር።

ያቀረቡትን ጥያቄዎች፦

🟠 ከፍተኛ ክፍያ፣

🟠 የተሻሻለ የሥራ ሁኔታ መፍጠር፣

🟠 የሠራተኞች ብዛት መጨመር።

አርብ ዕለት የነርሶች ማህበር፤ ከጤና ጥበቃ ሚኒስትር አሊ ፓቴ እና የሠራተኛ ሚኒስትር መሀመድ ዲንግያዲን ጨምሮ ከመንግሥት ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0