ትራምፕ ዩናይትድ ስቴትስ ሞሮኮ በምዕራብ ሰሃራ ላይ ያላትን ሉዓላዊነት እንደምትደግፍ በድጋሚ አረጋገጡ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱትራምፕ ዩናይትድ ስቴትስ ሞሮኮ በምዕራብ ሰሃራ ላይ ያላትን ሉዓላዊነት እንደምትደግፍ በድጋሚ አረጋገጡ
ትራምፕ ዩናይትድ ስቴትስ ሞሮኮ በምዕራብ ሰሃራ ላይ ያላትን ሉዓላዊነት እንደምትደግፍ በድጋሚ አረጋገጡ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 03.08.2025
ሰብስክራይብ

ትራምፕ ዩናይትድ ስቴትስ ሞሮኮ በምዕራብ ሰሃራ ላይ ያላትን ሉዓላዊነት እንደምትደግፍ በድጋሚ አረጋገጡ

በሁለተኛው የሥልጣን ዘመናቸው ስለጉዳዩ ለመጀመሪያ ጊዜ በግልጽ የተናገሩት ዶናልድ ትራምፕ፤ የሞሮኮ የራስ ገዝ አስተዳደር እቅድ ለረጅም ጊዜ ለዘለቀው ውዝግብ፤ “ብቸኛው መፍትሄ” መሆኑን ተናግረዋል። ይህ መልዕክት ለሞሮኮው ንጉስ መሐመድ ስድስተኛ መተላለፉን ኤምኤፒ የዜና ማሠራጫ ዘግቧል።

ትራምፕ “ዩናይትድ ስቴትስ...እውነተኛ፣ ተዓማኒ እና ተጨባጭ የራስ ገዝ አስተዳደር ሀሳብ ለውዝግቡ ፍትሐዊ እና ዘላቂ መፍትሄ ብቸኛ መሠረት ነው ብላ ትደግፋለች” ብለዋል።

የትራምፕ አቋም ከመጀመሪያው የሥልጣን ዘመናቸው ጋር የሚጣጣም ነው። በወቅቱ አሜሪካ እስራኤል ከሞሮኮ ጋር ግንኙነት እንድትመሠርት ካደረገው የአብርሃም ስምምነት ጋር በተያያዘ፤ ሞሮኮ በምዕራብ ሰሃራ ላይ ላላት የይገባኛል ጥያቄ እውቅና ሰጥታለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0