የቀድሞ የማሊ ጠቅላይ ሚኒስትር ሙሳ ማራ በማህበራዊ የትስስር ገፃቸው ወታደራዊውን መንግሥት ላይ በሠነዘሩት ትችት ታሰሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየቀድሞ የማሊ ጠቅላይ ሚኒስትር ሙሳ ማራ በማህበራዊ የትስስር ገፃቸው ወታደራዊውን መንግሥት ላይ በሠነዘሩት ትችት ታሰሩ
የቀድሞ የማሊ ጠቅላይ ሚኒስትር ሙሳ ማራ በማህበራዊ የትስስር ገፃቸው ወታደራዊውን መንግሥት ላይ በሠነዘሩት ትችት ታሰሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 03.08.2025
ሰብስክራይብ

የቀድሞ የማሊ ጠቅላይ ሚኒስትር ሙሳ ማራ በማህበራዊ የትስስር ገፃቸው ወታደራዊውን መንግሥት ላይ በሠነዘሩት ትችት ታሰሩ

‍ ሰኔ 28 ባሰፈሩት ጽሁፍ ምክንያት በተደጋጋሚ ለጥያቄ ከተጠሩ በኋላ፤ የሳይበር ወንጀል ክፍል መንግሥትን በማሳነስ እና ሀሰተኛ መረጃ በማሰራጨት ወንጅሏቸዋል።

የፍርድ ሂደቱ ለመስከረም 20 ተቀጥሯል።

ማራ እ.ኤ.አ በ2015 ለዘጠኝ ወራት የማሊ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው አገልግለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0