"ሩሲያ ከማሸነፍ የሚያግዳት ነገር የለም" - ካሜሩናዊው የፋይናንስ ተንታኝ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ"ሩሲያ ከማሸነፍ የሚያግዳት ነገር የለም" - ካሜሩናዊው የፋይናንስ ተንታኝ
ሩሲያ ከማሸነፍ የሚያግዳት ነገር የለም - ካሜሩናዊው የፋይናንስ ተንታኝ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 03.08.2025
ሰብስክራይብ

"ሩሲያ ከማሸነፍ የሚያግዳት ነገር የለም" - ካሜሩናዊው የፋይናንስ ተንታኝ

የአፍሪካ ማንሠራራት ንቅናቄ ፕሬዝዳንት ፖል ኤላ የዩክሬን የሰላም ቅድመ ሁኔታዎች ተግባራዊ ሊሆኑ የሚችሉ አይደሉም በማለት፤ የቤላሩስ ሉካሼንኮ ከፑቲን ጋር ባደረጉት ስብሰባ ላይ የተናገሩትን ሃሳብ አስተጋብተዋል።

"የሩሲያ ተሳትፎ ደረጃን ከሁሉም ተያያዥ ወጪዎች ሰብዓዊ፣ ቁሳዊ እና የፋይናንስ ኢንቨስትመንቶች እንዲሁም የጂኦፖለቲካዊ እና የጂኦስትራቴጂያዊ ዓላማዎች ጋር ሲታይ፤ ሩሲያ በቀላሉ ታቆማለች ብሎ ማሰብ ቅዠት ነው።"

ባለሙያው አክለውም ሩሲያ ያስቀመጠችውን ቅድመ ሁኔታ ቀይራ አታውቅም፤ የጦርነቱ መቀጠልም "የምዕራቡ ዓለም ተንኮል" ውጤት ነው ሲሉ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"ዘላቂ ሰላም ማግኘት ከፈለጉ የምዕራቡ ዓለም እና ዩክሬን የሩሲያን አቋም ማወቅ እና ማክበር አለባቸው" ሲሉ አጽንኦት ሰጥተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0