የሩሲያ ኦሬሽኒክ ሚሳኤልን ማሠማራት የትዕግስት መሟጠጥን ያሳያል - ባለሙያ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሩሲያ ኦሬሽኒክ ሚሳኤልን ማሠማራት የትዕግስት መሟጠጥን ያሳያል - ባለሙያ
የሩሲያ ኦሬሽኒክ ሚሳኤልን ማሠማራት የትዕግስት መሟጠጥን ያሳያል - ባለሙያ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 02.08.2025
ሰብስክራይብ

የሩሲያ ኦሬሽኒክ ሚሳኤልን ማሠማራት የትዕግስት መሟጠጥን ያሳያል - ባለሙያ

"ይህ የሩሲያ ሃይፐርሶኒክ ሚሳኤል ኒውክሌር በመሸከም በሚያደርሰው ከባድ ውድመት የሚሰጠው ብልጫ እንዳለ ሆኖ፤ ያለ ኒውክሌር የጨረር ችግርም እንደሚያመጣ" ፍራንኮኢስ ሚይላንስፑትኒክ አፍሪካ በሰጡት አስተያየት ተናግረዋል።

ፕሬዝዳንት ፑቲን፤ ሩሲያ የኦሬሽኒክ ሚሳኤል ሥርዓቶችን በጅምላ ማምረት እንደጀመረች እና የመጀመሪያ ምርት ለሠራዊቱ መድረሱን አርብ አስታውቀዋል፡፡

ሩሲያ "ኔቶ በተጨባጭ ማሳካት ከሚችለው ባሻገር፤ ነገሩን ለማካረር የበለጠ ኃይል አላት" ሲሉ የቀድሞው የስዊዘርላንድ የደህንነት ሠራተኛ ገልፀዋል።

በዚህም ዩክሬን ጥያቄዎችን የማቅረብ ቁመና የላትም ሲሉ የቤላሩስ ፕሬዝዳንት አሌክሳንደር ሉካሼንኮ የገለፁትን ሐሳብ ደግፈዋል፡፡

"የኪዬቭ አገዛዝ እና ደጋፊዎቹ ምዕራባውያን፤ ከተሳሳተ የታሪክ ጎን ተሰልፈዋል። ተሸንፈዋልም" ብለዋል።

በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0