“ምዕራባውያን ሀገራት በራሳቸው ስሁት ጨዋታ፤ እንደተሸነፉ መቀበል አቅቷቸዋል”

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ“ምዕራባውያን ሀገራት በራሳቸው ስሁት ጨዋታ፤ እንደተሸነፉ መቀበል አቅቷቸዋል”
“ምዕራባውያን ሀገራት በራሳቸው ስሁት ጨዋታ፤ እንደተሸነፉ መቀበል አቅቷቸዋል” - Sputnik አፍሪካ, 1920, 02.08.2025
ሰብስክራይብ

“ምዕራባውያን ሀገራት በራሳቸው ስሁት ጨዋታ፤ እንደተሸነፉ መቀበል አቅቷቸዋል”

የሞስኮን ቅድመ ሁኔታዎች የማይቀበሉት ለዚህም ነው ያሉት የቀደሞ የስዊዘርላንድ ደህነት መኮንን ፍራንኮኢስ ሚይላን ናቸው፡፡

ፑቲን ከአሌክሳንደር ሉካሼንኮ ጋር ባካሄዱት ውይይት እነዚህ ሁኔታዎች ከ2024 ክረምት ጀምሮ ሳይለወጡ መቀጠላቸውን ከተናገሩ በኋላ ለስፑትኒክ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል፡፡

“እንዳለመታደል፤ ይህ የመተበይ ጉዳይ ነው” ያሉት ፍራንኮኢስ፤ “ጦርነቱ ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ፣ ከምዕራቡ ወገን የታዘብነው ሁሉ ፕሮፓጋንዳ እና ትርክት ብቻ ነው” ሲሉ የስዊዘርላንዱ ፀሐፊ በንዴት ተናግረዋል።

ሩሲያ የድርድር ቅድመ ሁኔታዎችን አላከበረችም ለሚለው ወቀሳ ማስረጃ መቅረብ አለበት ብለዋል፡፡

"ሩሲያ የድርድሩን ቅድመ ሁኔታዎች አላከበረችም ማለት የሚችል የለም፡፡ በእውነቱ ከሆነ የምዕራባውያን መንግሥታት በተለይ ጀርመን እና ፈረንሳይ ናቸው፤ ሚንስክ 1 እና 2 ስምምነቶችን መተግበር የተሳናቸው፡፡ እነዚህን ስምምነቶች ማክበር ያልቻለው የዘለንስኪ አገዛዝም ለጦርነቱ ምክንያት ሆኗል፡፡"



በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0