የምሥራቅ አፍሪካ ማኅበረሰበ እና የደቡብ አፍሪካ የልማት ማኅበረሰብ የኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክን ቀውስ ለመግታት ቀጣናዊ የሰላም ጥረቶችን ለማስተባበር ተስማሙ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየምሥራቅ አፍሪካ ማኅበረሰበ እና የደቡብ አፍሪካ የልማት ማኅበረሰብ የኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክን ቀውስ ለመግታት ቀጣናዊ የሰላም ጥረቶችን ለማስተባበር ተስማሙ
የምሥራቅ አፍሪካ ማኅበረሰበ እና የደቡብ አፍሪካ የልማት ማኅበረሰብ የኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክን ቀውስ ለመግታት ቀጣናዊ የሰላም ጥረቶችን ለማስተባበር ተስማሙ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 02.08.2025
ሰብስክራይብ

የምሥራቅ አፍሪካ ማኅበረሰበ እና የደቡብ አፍሪካ የልማት ማኅበረሰብ የኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክን ቀውስ ለመግታት ቀጣናዊ የሰላም ጥረቶችን ለማስተባበር ተስማሙ

የደቡብ አፍሪካ የልማት ማኅበረሰብ ሊቀ መንበር ፕሬዝዳንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ እና የምሥራቅ አፍሪካ ማኅበረሰብ ሊቀመንበር ዊሊያም ሩቶ፤ የምስራቅ ኮንጎን ሰላም ለማጠናከር በናይሮቢ የከፍተኛ ደረጃ ውይይት ማካሄዳቸውን የዚምባብዌ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ ገልጿል።

የስብሰባው ቁልፍ ውጤቶች፦

🟠 የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን፣ የደቡብ አፍሪካ የልማት ማኅበረሰብ እና የምሥራቅ አፍሪካ ማኅበረሰበ የቴክኒክ ጽሕፈት ቤቶቻቸውን በአፍሪካ ኅብረት አመራር ስር ያዋህዳሉ፡።

🟠 የሦስቱን ተቋማት ጥረቶች ወደ አንድ በማምጣት ለአፍሪካ መር ሰላም ይሠራሉ፡፡

🟠 አምስት የቀድሞ የአፍሪካ መሪዎች በሰላም አመቻቸነት ተመርጠዋል፡፡

🟠 የናይሮቢ እና የሉዋንዳ ሂደቶች ይጣመራሉ፡፡

🟠 የገንዘብ ድጋፍ እና ቅንጅትን በተመለከተ ከአፍሪካ ኅብረት ጋር ይወያያሉ፡፡

የኬንያ ፕሬዝዳንት "የኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መረጋጋት ለመካከለኛው አፍሪካ ብቻ ሳይሆን ለመላው አሕጉራችን ሰላምና ኢኮኖሚያዊ እድገትም ወሳኝ ነው" ሲሉ ተናግረዋል።

ምናንጋግዋ በበኩላቸው፤ "በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሚገኙ ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን ዘላቂ ሰላም እና ብሔራዊ አንድነት እንዲያገኙ ለማረጋገጥ ቁርጠኞች ነን" ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የምሥራቅ አፍሪካ ማኅበረሰበ እና የደቡብ አፍሪካ የልማት ማኅበረሰብ የኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክን ቀውስ ለመግታት ቀጣናዊ የሰላም ጥረቶችን ለማስተባበር ተስማሙ - Sputnik አፍሪካ
1/3
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የምሥራቅ አፍሪካ ማኅበረሰበ እና የደቡብ አፍሪካ የልማት ማኅበረሰብ የኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክን ቀውስ ለመግታት ቀጣናዊ የሰላም ጥረቶችን ለማስተባበር ተስማሙ - Sputnik አፍሪካ
2/3
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የምሥራቅ አፍሪካ ማኅበረሰበ እና የደቡብ አፍሪካ የልማት ማኅበረሰብ የኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክን ቀውስ ለመግታት ቀጣናዊ የሰላም ጥረቶችን ለማስተባበር ተስማሙ - Sputnik አፍሪካ
3/3
1/3
2/3
3/3
አዳዲስ ዜናዎች
0