#viral| የእንግሊዝ መሪዎች በዘር ማጥፋት ወንጀል ይፈለጋሉ የሚል ማስታወቂያ ወጣባቸው

ሰብስክራይብ

#viral| የእንግሊዝ መሪዎች በዘር ማጥፋት ወንጀል ይፈለጋሉ የሚል ማስታወቂያ ወጣባቸው

የእንግሊዝ አክቲቪስቶች እስራኤልን ደግፈዋል ባሏቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ኪር ስታርመር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴቪድ ላሚ ላይ የ 'ተፈላጊ' ማስታወቂያ ማውጣታቸው መነጋገሪያ ሆኗል፡፡

ባለሥልጣናቱ የጋዛን ዘር ማጥፋት በማፋፍም ይፈለጋሉ በሚል ነው በባቡር ጣቢያ ፖስተሮች ላይ የተለጠፉት፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0