ሩሲያ በዩክሬን ግጭት ስትራቴጂያዊ እና ታክቲካዊ የበላይነት መያዟን የቀድሞ የሲአይኤ መኮንን ተናገሩ
15:05 02.08.2025 (የተሻሻለ: 15:14 02.08.2025)
© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ሩሲያ በዩክሬን ግጭት ስትራቴጂያዊ እና ታክቲካዊ የበላይነት መያዟን የቀድሞ የሲአይኤ መኮንን ተናገሩ
ምዕራባውያን የሰው ኃይል፣ የጦር መሣሪያ እና የኢንዱስትሪ አቅም የላቸውም፡፡ የቀራቸው ለሩሲያ ባዶ ማስፈራሪያ እና ለዩክሬን ባዶ መሃላ ብቻ መሆኑን ላሪ ጆንሰን የፑቲንን የሰሞኑ መግለጫ አስመልክቶ ለስፑትኒክ በሰጡት አስተያየት ተናገረዋል፡፡
ጆንሰን ሩሲያ ሁሉንም ብልጫዎች የያዘችበን ምክንያት ሲያብራሩ፦
▪ “በጦር ሜዳ የበላይነት እያገኘች ስለሆነ እና የተትረፈረፈ ኃይል ስላላት”
▪ ከውጊያ ግንባር ይዞታ ጋር በተያያዘ "ለዩክሬን በፍጥነት እየከፋ መሄድ"
▪ ሩሲያ ለድርድር ክፍት ብትሆንም፣ ምዕራባውያኑ ግን ለሰላማዊ እልባት “እውነተኛ ፍላጎት” የላቸውም።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X