የብሪቲሽ ሙዚዬሞች የባሕል ዝርፊያ 'የጅምላ ወንጀሎች' ቋሚ ምስክሮች ናቸው ሲሉ የአፍጋኒስታን ምሁር ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየብሪቲሽ ሙዚዬሞች የባሕል ዝርፊያ 'የጅምላ ወንጀሎች' ቋሚ ምስክሮች ናቸው ሲሉ የአፍጋኒስታን ምሁር ተናገሩ
የብሪቲሽ ሙዚዬሞች የባሕል ዝርፊያ 'የጅምላ ወንጀሎች' ቋሚ ምስክሮች ናቸው ሲሉ የአፍጋኒስታን ምሁር ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 01.08.2025
ሰብስክራይብ

የብሪቲሽ ሙዚዬሞች የባሕል ዝርፊያ 'የጅምላ ወንጀሎች' ቋሚ ምስክሮች ናቸው ሲሉ የአፍጋኒስታን ምሁር ተናገሩ

“አፍጋኒስታን የዚህ ጥቃት ሰለባ ሆና ቆይታለች ... ብሪታንያውያን የአፍጋኒስታንን ውድ ሀብቶች አታለው በመውሰድ በሙዚዬሞቻቸው ለእይታ ያቀርባሉ” ሲሉ ሻሃቡዲን ሳርማንድ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

ከተዘረፉት ቅርሶች መካከል፦

◻ ከአፍጋኒስታን ብሔራዊ ሙዚዬም የቡድሂስት ሐውልቶች፣

◻ የባክትሪያን ወርቅ ቅርስ፣

◻ የኮህ-ኢ-ኑር አልማዝ።

የብሪቲሽ ቅኝ አገዛዝ ሁለት ግቦችን ይከተል ነበር፤ የበላይነት እና የሀብት፣ የጥበብ እና የባሕል ቅርስ ዝርፊያ ይህም “በባሕላዊ እና ታሪካዊ ቅርስ ላይ ከፍተኛ ጉዳት” አስከትሏል ሲሉ አክለዋል።

በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0