“የአፍሪካ አህጉር የበርካታ ሀገር በቀል የምግብ ስርዓቶች ባለቤት ናት። እነዚህ የምግብ ስርዓቶች በእምቅ እውቀት፣ በዘላቂና ዘመን ተሻጋሪ አውዶች የተሞሉ ናቸው'' ሲሉ ሼፍ ፋትማታ ቢንታ ተናግረዋል።
በዚህ የሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራም አቅራቢው ስለአፍሪካ የምግብ ስርዓትና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ለመወያየት እንደ ሼፍ ቢንታ ያሉ ሙያተኞችን ጨምሮ በርካታ የዘርፉ ባለሙያዎችና የባህል መሪዎችን ጋብዟቸዋል።
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Afripods – Deezer – Pocket Casts – Podcast Addict – Spotify