ስፑትኒክ በብራዚል ሳምንቱን በሙሉ ለ24 ሰዓታት የሚተላለፍ የሬዲዮ ስርጭት አስጀመረ

ሰብስክራይብ

ስፑትኒክ በብራዚል ሳምንቱን በሙሉ ለ24 ሰዓታት የሚተላለፍ የሬዲዮ ስርጭት አስጀመረ

የስፑትኒክ የብራዚል ስርጭት በኤፍኤም ላይ ከዛሬ ጀምሮ በፖርቱጋልኛ መቅረብ ጀምሯል፡፡

በዚህም በትልቋ የላቲን አሜሪካ ሀገር ውስጥ 24/7 ስርጭት የጀመረ የመጀመሪው የሩሲያ ሚዲያ የሆነው ስርጭቶቹን በሪዮ ዴ ጄኔሮ ሜትሮፖሊታን አካባቢ ለሚኖሩ 13.5 ሚሊየን አድማጮች ተደራሽ ያደርጋል።

የፕሮግራሞቹ ይዘት ትንተናዊ ፕሮግራሞችን፣ ልዩ ፖድካስቶችን እና ከብራዚል እና ከውጭ ሀገር የሚተላለፉ የቀጥታ ዘገባዎችን ያካተተ ነው። አዲሱ ስርጭት በብራዚላውያን ዘንድ ተወዳጅ በሆኑ ነባር ፖድካስቶች እና የምሽት የውይይት ፕሮግራም ላይ በመመሥረት አዳዲስ የመረጃ እና ትንተናዊ ፕሮግራሞችን ከወቅታዊ ጉዳዮች ጋር ያቀረባል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0