ኢትዮጵያዊው አርቲስት ቴዎድሮስ አበባው በፑሽኪን ማዕከል ሥራውን አቀረበ

ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያዊው አርቲስት ቴዎድሮስ አበባው በፑሽኪን ማዕከል ሥራውን አቀረበ

ከታዋቂው የረፒን ጥበብ አካዳሚ በቅርቡ የተመረቀው ኢትዮጵያዊው ሰዓሊ በጥበብ ሥራዎቹ ለብዙ ዓመታት የዘለቀውን የኢትዮጵያ እና ሩሲያ የባሕል ትስስር የማጠናከር ግብ አንግቧል፡፡

በሩሲያ ስላገኘው ትምህርት ሲናገር፤ “በሩሲያ የቀሰምኩት እውቀት ከዲሲፕሊን፣ ቴክኒካዊ ክህሎት፣ እዚህ ከመምጣቴ በፊት ከነበረኝ ሃሳብ እና ሕልም እንዲሁም ወደፊት ለመሥራት ካቀድኳቸው የጥበብ ሥራዎች አንጻር ሙሉ እንደሆን አድርጎኛል፡፡ ይህን እድል በማግኘቴ በጣም ደስተኛ ነኝ” ሲል ለስፑትኒክ አፍሪካ በላከው መለዕክት ተናግሯል፡፡

ቴዎድሮስ በቅርቡ በ ”ከአፍሪካ እይታ” ምድብ የ “ዩናይትድ ታለንት 2024” ውድድርን አሸንፏል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ኢትዮጵያዊው አርቲስት ቴዎድሮስ አበባው በፑሽኪን ማዕከል ሥራውን አቀረበ - Sputnik አፍሪካ
1/3
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ኢትዮጵያዊው አርቲስት ቴዎድሮስ አበባው በፑሽኪን ማዕከል ሥራውን አቀረበ - Sputnik አፍሪካ
2/3
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ኢትዮጵያዊው አርቲስት ቴዎድሮስ አበባው በፑሽኪን ማዕከል ሥራውን አቀረበ - Sputnik አፍሪካ
3/3
1/3
2/3
3/3
አዳዲስ ዜናዎች
0