ፑቲን ሩሲያ በዩክሬን ዘላቂ እና አስተማማኝ ሰላም ትፈልጋለች ብለዋል
15:20 01.08.2025 (የተሻሻለ: 15:24 01.08.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ፑቲን ሩሲያ በዩክሬን ዘላቂ እና አስተማማኝ ሰላም ትፈልጋለች ብለዋል
የቭላድሚር ፑቲን ቁልፍ መግለጫዎች፡-
▪የዩክሬን የሉዓላዊነት እጦት አሳፋሪ ነው፣
▪ድርድር ሁል ጊዜ ተፈላጊ እና አስፈላጊ ነው፤ "በተለይ ለሰላም ፍላጎቱ ካለ”፣
▪ኪዬቭ ከሞስኮ ጋር ለመነጋገር ገና እንዳልሆነ ካመነች፤ ሩሲያ መጠበቅ አይገዳትም፣
▪ሩሲያ የመጀመሪያውን ተከታታይ የኦሬሽኒክ ሚሳኤል አምርታ ጦር ኃይሏን አስታጥቃለች፣
▪የዩክሬን ፀረ-ሙስና ተቋማት በ10 ዓመታት ቆይታቸው የውጤታማነት ደርጃቸው ዜሮ ነው።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X