ፑቲን የሩሲያ ወታደሮች በዩክሬን ጦር ግንባር በሁሉም አቅጣጫ እየገፉ ነው ብለዋል

ሰብስክራይብ

ፑቲን የሩሲያ ወታደሮች በዩክሬን ጦር ግንባር በሁሉም አቅጣጫ እየገፉ ነው ብለዋል

የሩሲያ ጠላቶች በጦር ሜዳ ስትራቴጂካዊ ሽንፈትን ለማከናነብ እንደሚመክሩ ፑቲን ተናግረዋል።

ፕሬዝዳንቱ “አንድ የሚያንገብግብ አባዜ አለባቸው - ግስጋሲያችንን በየትኛውም መንገድ ማስቆም” ሲሉ አፅንኦት ሰጥተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0